Ministry of Education Ethiopia: ለተማሪዎች በሙሉ

ለተማሪዎች በሙሉ
============
የመደበኛው ትምህርት ይዘት እና ለመደበኛው ትምህርት አጋዥ የሆኑ ከ3 ሺ በላይ ይዘት ያላቸው መፅሃፍትን እና ቪዲዮዎችን የያዘ ኢለርኒንግ ፖርታል ተዘጋጅቷል ፡፡ኢለርኒንግ ፖርታሉ በክፍል ደረጃ ߹በትምህርት ዓይነት እንዲሁም በምዕራፍ ተከፋፍሎ ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ ተዘጋጅቷል፡፡ስለዚህ ማንኛውም ተማሪ ባለበት ቦታ ሆኖ በ https://elearn.moe.gov.et ድረ-ገፅ በመግባት አገልግሎቱን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር
https://www.facebook.com/fdremoe/videos/256287139339396/

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *